የኑሮ ውድነትን ማረጋጊያ እርምጃዎች #ፋና_ዜና #ፋና_90

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሸማች ማህበራት 500 ሚሊየን ብር ተዘዋዋሪ ፈንድ ማቅረቡ ይታወሳል።

ተዘዋዋሪ በጀቱ በከተማ አስተዳደሩ ስር ለሚገኙ 10 ሸማች ህብረት ስራ ዩኒየኖች እንዲከፋፈል ተደርጓል።

ዩኒየኖቹ ከተጣለባቸው ገበያውን የማረጋጋት ሃላፊነት አንፃር ምን እየሰሩ ነው ስንል ጠይቀናል?