እየተጣሉ ያሉት ተደራራቢ ታክሶች

ታህሳስ 8/2018

አሁን ላይ ተደራራቢ ታክሶች በኢትዮጵያ እየበዙ መሆናቸውን የተለያዩ ሰዎች ሲናገሩ ይሰማል።

የተጨማሪ እሴት ታክስ ፤ የትርፍ ታክስ ፤ ኤክሳይዝ ታክስ ወዘተ እያለ የሚከለፈው እጅግ በዝቷል ይላሉ።

ከተወሰነ ጊዜ ወዲህ ደግሞ መንግስታዊ አገልግሎቶችን ለማግኘት የሚጠየቀው ክፍያ እንዲሁ መጨመሩን ይጠቅሳሉ።

እነዚህ ታክስ እና ታክስ ያልሆኑ ክፍያዎች በዜጎች ላይ ጫና እያሳደሩ መሆናቸውን እነዚሁ ሰዎች ያነሳሉ።

መንግስት በበኩሉ በኢትዮጵያ የሚሰበሰበው ታክስ ከጎረቤት ሀገራት አንጻር እንኳ ዝቅተኛ እንደሆነ በመጥቀስ የታክስ መሰረቱን ማስፋት ግድ እንደሆነ ይናገራል።

በበቂ መጠን ከዜጎች ታክስ ካልሰበሰበ የልማት ስራችዎችን መስራት እንደሚያስቸግረውም ያክላል።

በማህበረሰብ ደህንነት እና ጤና ላይ የሚሰሩት ዶክተር ኤርሲዶ ለንደቦ ግን ለአንድ ሀገር ልማት የሚያመጣው አነስተኛ ታክስ ከዜጎች የሚሰበስብ ስርአት ነው ይላሉ።

የታክስ መሰረትን ማስፋት እና በአንድ ሰው ላይ ተደራራቦ ታክሶችን መጣል በጣም የተለያዩ ሃሳቦች ናቸው ሲሉም ነግረውናል ።

በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት ከጊዜ ወደ ጊዜ መባባሱን የሚናገሩት ዶክተር ኤርሲዶ በዚህ ኑሮ ወድነት በታክስ ላይ ታክስ መደራረብ ደግሞ ተጨማሪ ችግር ነው ይላሉ።

መንግስት ብዙ ታክስ ከዜጎች ለመሰብሰብ የሚነሳበት አንዱ ምክንያት አላስፈላጊ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ሲገባ ነው የሚሉት ባለሞያው፤ መፍትሄ መሆን ያለበት ግን ወጪን መቀነስ እንደሆነ ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ 80 በመቶ ታክስ የሚሰበሰበው 20 በመቶ ከሚሆኑ የሀገሪቱ ትላልቅ ድርጅቶች ነው የሚሉት ዶክተር ኤርሲዶ ፤ 20 በመቶ የሚሆኑትን ትናንሽ ድርጅቶች መንግስት ሙሉ ለሙሉ ከታክስ ነጻ ቢያደርጋቸው እንኳን የጎላ ተፅዕኖ እንደማይኖረው ተናግረዋል።

ከጥቅል ሀገራዊ ምርት አኳያ በቂ ታክስ እየተሰበሰበ አይደለም ፤ ገንዘቡ ደግሞ የግድ ለልማት ስራዎች ያስፈልጋል በሚለው የመንግስት ሃሳብ ላይ አስተያየታቸውን የጠየቅናቸው ዶክተር ኤርሲዶ ተከታዩን መልሰዋል።

የሀገር ኢኮኖሚ እንዲያደግ በተገኘው አማራጭ ብቻ ታክስ መሰብሰብ ሳይሆን የግብርና ፤ የኢንዱስትሪ ፤ የአገልግሎት ዘርፎችን በማሳደግ ነው ሲሉም ዶክተር ኤርሲዶ ተናግረዋል።

ንጋቱ ረጋሣ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to እየተጣሉ ያሉት ተደራራቢ ታክሶች

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.