ትናንት በአፋር ክልል የተከሰተውን፤ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ

ህዳር 15 2018

ትናንት በአፋር ክልል የተከሰተውን፤ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከትሎ የሚወጡ አንዳንድ ንጥረ ነገሮች ለጤና ጎጂ ሊሆኑ ስለሚችሉ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባልም ተባለ።

ንጥረ ነገሮቹ ምን መሳይ የጤና ችግር ሊያስከትሉ እንደሚችሉ በአግባቡ ማጥናት ያስፈልጋል ተብሏል፡፡

የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ መከሰቱን የኢትዮጵያ ጂኦፊዚክስ ሕዋ ሳይንስና አስትሮኖሚ መሳሪያዎች አልመዘገቡም ተብሏል፡፡

ፍዳንዳታውን ተከትሎ አካባቢው በከፍተኛ ላይ ከፍተኛ የደመና ጭስ ታይቷል ተብሏል።

ስለ ጉዳዩ የጠየቅናቸው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ሃላፊ ፕሮፌሰር አታላይ አየለ ፤ የመሬት መንቀጥቀጥ መዝገቢያ መሳሪያችን የመዘገበው የጎላ እንቅስቃሴ የለም ብለውናል።

ከምርምር ተባባሪዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች የተገኘ መረጃ ግን ከኤርታሊ በስተደቡብ አስር ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የእሳተ ገሞራ ፈንዳታ መከሰቱን ተረድተናል ሲሉ ተናግረዋል።

የቀለጠው አለት ለመሬት ቅርብ በመሆኑ ብዙም ንዝረት አልፈጠረም ያሉን ፕሮፌሰር አታላይ እንቅስቃሴው በመሬት መንቀጥቀጥ መሳሪያ ያልተመዘገበውም በዚሁ ምክንያት እንደሆነ አክለዋል፡፡

አካባቢው ላይ ቀደም ብሎ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል። የአሁኑ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ፤ ከዚህ እንቅስቃሴ ጋር የተገናኘ ሊሆን ይችላል ወይ? ያልናቸው ፕሮፌሰር አታላይ ተከታዩን መልሰዋል፡፡

እሳተ ገሞራው የተከሰተበት የአፋር ክልል ጤና ቢሮ ክስተቱን ተከትሎ የተፈጠረው ጭስ እና ብናኝ ፤ በጤና ለይ ችግር ሊያስከትል የሚችል በመሆኑ አስፈላጊው ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡

የታየው ጭስ እና ብናኝ በተለይም በመተንፈሻ አካል ላይ የጤና ችግር ሊያስከትል ይችላል ነው ያለው።

በተለይም አስም፣ ብሮንካይትስ እና ተያያዥ የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች ይበልጥ መጠንቀቅ እንዳለባቸው መክሯል።

ፍንዳታው ያለበትን ደረጃ በትክክል ማወቅ አስፈላጊ ቢሆንም በቢሮው የተሰጠው ምክርም ከጥንቃቄ አኳያ ጥሩ ነው ሲሉ ፕሮፌሰር አታላይ ተናግረዋል፡፡

የኤርታሌ እሳተ ጎመራ በኢትዮጵያ ንቁ ከሚባሉ እሳተ ገሞራዎች አንዱ መሆኑ ይነገራል።

በአካባቢው ከዚህ ቀደምም በተለያዩ ጊዜያት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታዎች መከሰታቸውም ይታወሳል።

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ገዛ ጌታሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ትናንት በአፋር ክልል የተከሰተውን፤ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.