የማዕድን ሚኒስቴር ውላቸውን ያላከበሩ ከ900 በላይ ኩባንያዎች ፍቃድ ሰረዘ
#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
በማዕድን ምርመራ ፣ምርት እና ኤክስፖርት ዙርያ ፍቃድ የወሰዱ በገቡት የውል ስምምነት እና ባፀደቁት የስራ ፕሮግራም መሰረት ስራቸውን ያላከናወኑ 972 ኩባንያዎች ፍቃደቸው መሰረዙን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገልፀዋል።
Receive SMS online on sms24.me