‘’ቢሮዬ ሰብረው የመገልገያ ቁሳቁሶችን ወደ ውጪ ጥለውብኛል’’ // ‘’ንብረቶቻቸውን

ህዳር 3 2018

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት እና ሀገር አቀፍ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በቢሮ ባለቤትነት ጉዳይ እየተካሰሱ ነው፡፡

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለ61 ዓመታት የተገለገልኩበትን ቢሮ ያለ አግባብ ተነጥቄአለሁ ይላል፡፡

የሀገር አቀፉ ንግድ ምክር ቤት በበኩሉ የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤት የእኔ ተከራይ ነው ፤ የነበረበትን ባስለቅቅም ምትክ ሰጥቻለሁ እያለ ነው፡፡

የአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለስልሳ አንድ ዓመታት ሲገለገልበት በቆየው ህንጻ ባለቤትነት ጉዳይ፤ ከአገር አቀፉ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ውዝግብ ውስጥ ሲሆን ጉዳዩም በፍርድ ቤት እንደተያዘ ሠምተናል፡፡

ጉዳዩ በፍርድ ቤት ተይዞ እያለ ትናንት የሀገር አቀፉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ሰራተኞች ቢሮ በመስበር የመገልገያ ቁሳቁሶችን ወደ ውጪ እንደጣሉ የአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የአድቮኬሲ እና የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ካሣሁን ማሞ ተናግረዋል፡፡

የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመጠቀም የምክር ቤቱን መገልገያ መሳሪያዎች ማበላሸት ለንግዱ ማህበረሰብ ስለ ህግ ተገዥነት ከሚያስተምር ምክር ቤት የሚጠበቅ አይደለም ሲሉም አቶ ካሠሁን ተናግረዋል፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ሰብስብ አባፊራ በበኩላቸው ጉዳዩ በህግ ክርክር ላይ ያለ መሆኑን ጠቅሰው፤ ያም ሆኖ ህንፃውን የማልማት መብት አለን ብለዋል፡፡

የህንጻው ክፍል የሆነውን ምድር ቤትም ለማልማት የተንቀሳቀስነው በዚሁ መሰረት ነው፤ ይህን ስናደርግ ደግሞ ለአዲስ አበባ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ተለዋጭ ቢሮ ሰጥተናል ብለዋል፡፡

በልዋጭ ወደ ሰጠናቸው ቢሮ ከገቡ አንድ ዓመት ሞልቷችኋል ፤ ወደ ግንባታ የገባነውም በዘገየን ቁጥር ወጪዎች እየጨመሩብን በመምጣታቸው ነው ሲሉ አክለዋል፡፡

ቀሪ ንብረቶቻቸውን ስላላነሱልን እነሱን ቦታ ቦታ አስያዝን እንጂ በሃይል የፈጸምነው ነገር የለም ሲሉ አክለዋል፡፡

ጉዳዩ በፍርድ ቤት ዕገዳ ተሰጥቶበት እያለ እንዴት ግንባታ ለማካሄድ ወሰናችሁ ያልናቸው አቶ ሰብስብ ፤ ሌሎች ዕገዳዎች እንደተጠበቁ ሆነው ግንባታ የሚካሄድበት ቦታ ግን መልማት እንደሚችል ወስኖልናል ሲሉ መልሰዋል፡፡

ቀሪ ንብረቶቻቸውን ስላላነሱልን እነሱን ቦታ ቦታ አስያዝን እንጂ በሃይል የፈጸምነው ነገር የለም ሲሉም ተናግረዋል ፡፡

ንጋቱ ረጋሳ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ‘’ቢሮዬ ሰብረው የመገልገያ ቁሳቁሶችን ወደ ውጪ ጥለውብኛል’’ // ‘’ንብረቶቻቸውን

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.