ቱርክ ለአንደኛው የአለም ጦርነት ከተቀላቀለችውና ጅሃድ ካወጀች 111 ዓመት ሆነው! @ShegerFM
ታሪክን የኋሊትቱርክ የአንደኛው የዓለም ጦርነት መግባቷንና ጅሃድ ያወጀችው በ1907 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡
በወታደራዊ አቋሟ እየተዳከመች የነበረችው ቱርክ ፣በባልካን ሃገሮች ፣ በመካከለኛውና በምዕራብ እስያ በቅኝ ገዥነት በያዘቻቸው ሃገሮች የተጀመረውን ጦርነት የተቀላቀለችው ጦርነቱ ከተጀመረ ሁለት ሳምንት በኋላ ነበር፡፡
የአንደኛው አለም ጦርነት መነሻ፣ የኦስትሪያ ሃንጋሪ አልጋወራሽ፣ ፊርዲናድ ከነሚስቱ መገደላቸው ነበር፡፡
ፊርዲናድና ሚስቱ የተገደሉት ፣ በሳሪያቮ ወታደሮቹን ለመጎብኘት በሄዱበት ወቅት፣ በሰርቢያ በሚደገፉ ታጣቂዎች ነው፡፡
ያን ጊዜ ሰርቢያ ፣ከኦስትሪያ ሃንጋሪ ጋር የከረረ የወሰን ጥያቄ ነበራት፡፡
የይገባኛል ጥያቄዋንም ለማስፈፀም ሸማቂ ታጣቂዎችን አደራጅታለች፡፡
የአልጋ ወራሹን ግድያ እበቀላለሁ ያለው የኦስትሪያ ሃንጋሪ መንግስት፣ በሰርቢያ ላይ ጦርነት አወጀ፡፡
ሩሲያን ፣ ሰርቢያ እንድትረዳት ስለጠየቀቻት፣ ወታደሮቹን ወደ ምዕራብ አጓጓዘች፡፡
የሩሲያን እንቅስቃሴ ያየችው ጀርመን ፣ለኦስትሪያ ሃንጋሪ ደጋፊ ሀኖ ጦርነቱን መቀላቀሏን አሳወቀች፡፡
ጀርመን፣ ለሩሲያ ደጋፊ በሆነችው ፈረንሳይም ላይ ጦርነት አወጀ፡፡
ጀርመን በቤልጅየም በኩል አልፎ የባልካን ሃገሮች ሲቆጣጠር፣ እንግሊዝ በጀርመን ላይ ጦርነት አወጀች፡፡
ከዚህ በኋላ በአውሮፓ ግዛቶቿን የተወሰዱባት ቱርክ፣ በእንግሊዝ በፈረንሳይና በሩሲያ ላይ የጅሃድ ጦርነት አውጃ ፣ከነጀርመን ጋር መቀላቀሏን አስታወቀች፡፡
የቱርክ ሱልጣን ሼህ አልእስላም፣ የአለም ሙስሊሞች ሁሉ ቅዱስ ጦርነቱን እንዲካፈሉና በምድርም በገነትም ዋጋቸውን ለማግኘት እንዲሳተፉ ጅሃድ አወጀ፡፡
ፈረንሳይ ፣እንግሊዝ ፣ ሰርቢያ ፣ ሩሲያ ፣በአንድ ወገን ፣ ኦስትሪያ ፣ሃንጋሪ ፣ ጀርመንና ቱርክ በሌላው ወገን ሆነው ጦርነቱን አፋፋሙት፡፡
ሌሎች ሃገሮችም ፣በጦርነቱ እየተቀላቀሉ ለአራት አመታት ያህል የከፋ ጦርነት አካሄዱ፡፡ የዓለም ጦርነትም ሆነ፡፡
ከሁሉም ወገን 20 ሚሊየን የሚሆኑ ወታደሮች አልቀው፣ ከ21 ሚሊየን በላይ ቆስለው የአራቱ አመቱ ጦርነት በነፈረንሳይ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡
ተሸናፊዎቹ ጀርመንና ቱርክ የነበሩዋቸውን ቅኝ ግዛቶች ሁሉ ተወስደውባቸው ድል አድራጊዎቹ ተከፋፈሏቸው፡፡
ኦስትሪያና ሃንጋሪ ተለያይተው ለየራሳቸው ነፃነት አወጁ፡፡
ቱርክ ለአንደኛው የአለም ጦርነት ከተቀላቀለችውና ጅሃድ ካወጀች 111 ዓመት ሆነው፡፡
እሸቴ አሰፋ
SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything!
Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
#Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
YouTube: t.ly/SHEGER
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to ቱርክ ለአንደኛው የአለም ጦርነት ከተቀላቀለችውና ጅሃድ ካወጀች 111 ዓመት ሆነው! @ShegerFM
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.