በአዲስ አበባ ጎርፍ እያደረሰ የሚገኘው አደጋና ጥንቃቄ

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
አቶ ሰለሞን ፍስሃ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ''በጎርፍ ከተወሰዱት መካከል አንድ ህጻን ልጅ አስካሁን ያለመገኘቱን ጠቅሰው ሁለት ህጻናት ደግሞ ኳስ ለማውጣት ገብተው በጎርፍ የተሰወሰዱ ሲሆን በኋላም አስከሬናቸው በዋነተኞች መውጣቱን ተናግረዋል፡፡
በተመሳሳይ ሁለት ልጆች ገብተው ህይወታቸውን መታደግ መቻሉን ገልጸዋል''

Receive SMS online on sms24.me