በዋለ ባደረ ዋጋው እየናረ የመጣው የዘይት ጉዳይ
የካቲት 11/2018መንግስት የዘይት ፍላጎትን ሀገር ውስጥ ለሟሟላት በሚል በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ለባለሃብቶች እንዲቀርብ ማድረጉ ይታሰዋል፡፡
እነዚህ ድጋፍ የተደረገላቸው ፋብሪካዎች ሀገር ውስጥ ያለውን የዘይት ፍላጎት በተወሰነ ደረጃ ፍላጎት ያሟላሉ ገበያውንም ያረጋጋሉ ተብሎም ተስፋ ተጥሎባቸው ነበር፡፡
ታዲያ ይህ ከምን ደረሰ ድጋፍ ያገኙት የዘይት ፋብሪካዎች አሁን ምን ደረጃ ላይ ናቸው ስንል የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩን አቶ መላኩ አለበልን ጠይቀናቸዋል፡፡
አቶ መላኩ ከዚህ ቀደም በየአካባቢው ዘይት በመጭመቅ ይሰሩ የነበሩ አምራቾች ገበያ ውስጥ መወዳደር ስላቃታቸው አሁን ከዘርፉ ወጥተዋል ብለዋል፡፡
መንግስት ከዚህ ቀደም ድጋፍ ያደረገላቸው የዘይት ፋብሪካዎች አሁን በምርት ላይ ናቸው ከባለፈው ሰኔ ጀምሮ የማምረቻ ግብአት እጥረት ገጥሟቸው ነበር አሁን አዲስ ምርት ስለገባ ይህ ችግር ተፈቶላቸዋል ሲሉም ነግረውናል፡፡
የግብርአት እጥረቱ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ ከውጪ ለማስመጣት እያሰብን ነው ብለዋል ሚኒስትሩ፡፡
እነዚህ ፋብሪካዎች የአኩሪ ያተር ዘይት አምርተው ወደ ገበያ እያቀረቡ ነው ያሉት ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እነዚህ ፋብሪካዎች ግን የሀገር ውስጥ ገበያውን ሙሉ ለሙሉ መሸፈን ግን አይችሉም ፍላጎቱ እና በሀገር ውስጥ የሚመረተው ሰፊ ልዩነት አለ ይላሉ፡፡
የዘይት ምርትን ሙሉ ለሙሉ በሀገር ውስጥ ለመሸፈን ቅድሚያ ለማምረት የሚያስፈልጉ የቅባት እህሎችን በስፋት ሀገር ውስጥ ማምረት አለብን ያሉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አሁን ካሉ የዘይት አምራች ፋብሪካዎች በተጨማሪ ሌሎችንም ገንብተን ወደ ስራ ማስገባት ይኖርብናል ብለዋል፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ በየጊዜው የዘይት ምርት ዋጋ የሚጨምር ሲሆን ባለፉት 3 ወራት ብቻ ምርቱ ከ500 እስከ 700 ብር ድረስ ጭማሪ አሳይቷል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7 Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to በዋለ ባደረ ዋጋው እየናረ የመጣው የዘይት ጉዳይ
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.