በኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች.....
የካቲት 11/2018በአዲስ አበባ ባንኮችን፣ የግል ተቋማትን፣ የመንግስት መስሪያ ቤቶችን ሌላም ሌላም እንዲጠብቁ ሀላፊነት ወስደው፣ ህጋዊ ፍቃድ ተቀብለው፣ ሰራተኛ ቀጥረው የሚያስጠብቁ የግል ኤጅንሲዎች ቁጥር 250 ደርሷል ተብሏል።
በእነዚህ ኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው ዩኒፎርም ለብሰው፣ ዱላ ታጥቀው የሚጠብቁት የመስሪ ቤቱ ንብረት እንዳይዘረፍ፣ ተቋሙ ጥቃት እንዳይደርስበት በር ላይ ቁመው የሚቆጣጠሩ፣ ሰራተኛው ሲገባ ፍትሸው የሚያስገቡ፣ ሲወጣ አይተው የሚሸኙ ካላቸው ሀላፊነት ከተሰጣቸው የስራ ድርሻ አንጻር የሚከፈላቸው ደመወዝ ለእለት ጉርስ የሚበቃ እንዳልሆነ ይጠቀሳል።
ብዙዎቹ በየቀኑ በሚሊዮን ሚቆጠር ብር ሲገባ ሲወጣ የሚውልበትን ባንክ እየጠበቅን የምንቀበለው ክፍያ ለቤት ኪራይ የመክፈል አቅም ያለው አይደለም ፡፡
ደግሞም ኤጅንሲዎች ከተቋሙ የሚቀበሉት ብር ብዙ ቢሆንም ለእኛ የሚደርሰን ግን እጅግ ያነሰ ነው ሲሉ ኤጀኒሲዎችን ይኮንናሉ።
ኤጀንሲዎች በበኩላቸው ሰራተኞች ደመወዝ ያንሳል ቢሉም ችግሩ የሚዋዋሉት ተቋም ለኤጅንሲው ሚከፍለው ገንዘብ አነስተኛ በመሆኑ ነው ይላሉ።
አቶ በላይ ተሰማ ይባላሉ በአዲስ አበባ ስራና ክህሎት ቢሮ የስራ ስምሪት ፍቃድ ቁጥጥር ቡድን መሪ ናቸዉ።
እሳቸው በእርግጥም እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎች እንደሚደጋጥሙ ጠቅሰው ችግሮችን ለመፍታት የተቋሙንና የኤጀንሲዎን የውል ስምምነት በማረጋገጥ እንደሚፈቱ ነግረውናል።
20 80 አከፋፈል ኤጅንሲዎች በፍርድ ቤት አሳግደዉታል ያሉን አቶ በላይ ተሰማ ነገር ግን እንዲህ ዓይነት ችግር ሲፈጠር ምንም ኤጀንሲውን ደሞዝ ጨምር የምንልበት ህጋዊ ስልጣን ባኖረንም ቢያንስ 60 በሞቶና 70 በመቶ አንዲከፍል እንደሚያደርጉ ሀላፊው ጠቁዋል።
በ2018 ባሳለፍነው ስድስት ወራት በተደረገ ቁጥጥር ከ70 በላይ የሚሆኑ ኤጄንሲዎች ለፍቃድ ሲሰሩ ስለመገነታቸዉ አስታዉሰዋል።
ባለፉት ስድስት ወራትም ባሳዩት የስነ ምግባር ጉድለት 5 ኤጄንሲዎች ታግደዋል ብለዋል።
አሁንም ከሰራተኛ መብት ጋር ችግር የሚፈጥሩ ድርጅቶችን ከማገድ አስከ ፍቃድ መንጠቅና በህግ እስከ መጠየቅ የደረሰ እርምጃ እንደሚወስድ በላይ ተሰማ ነግረውናል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://shorturl.at/18TS1
Telegram : https://shorturl.at/68aeK
Facebook፡ https://shorturl.at/tm5Q4
WhatsApp : https://shorturl.at/8vwRx
X :- https://x.com/shegerfm?s=2
LinkedIn: https://shorturl.at/Vfe6i
Tiktok : https://shorturl.at/lhYiv
Instagram: https://shorturl.at/9X4S7 Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to በኤጀንሲዎች ስር ተቀጥረው የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች.....
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.