በልጄ ምክንያት ስሜ ተቀየረ! #dinklijoch #comedianeshetu #donkeyyoutube #charity #mother
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/lemetsdek/
_____________________________________________
በተለይ የማትሪክ ነጥብ ላልመጣላችሁ ወጌሻ ፍኖት መጣላችሁ። 0973 35 77 77 https://www.donkeyacademy.com/am/course/a5cd8499-d38a-42f7-9054-6e4171cbca47
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!! https://shorturl.at/8XwXM
በዛሬው ፕሮግራማችን ኮሜዲያን እሸቱ አንዲት እናት ቤት በመሄድ በቲክቶክ ሰርፕራይዝ ያደርጋታል። እናት ሰላማዊት ትባላለች። ልጇ የአዕምሮ እድገት ዉስንነት ያለባት በመሆኑ ራሷን ችላ ነገሮችን ለማድረግ ትቸገራለች። በመሆኑም ይህቺ እናት ልጇን ቤት ዉስጥ በመንከባከብ ላይ ትገኛለች ። ከቤት ወጥታም ስራ መስራት ባለመቻሏ ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ለዚች እናት ቤቷ ድረስ በመሄድ በቲክቶክ የቀጥታ ስርጭት በማድረግ ልጇን ቤት ዉስጥ ሆና እየተንከባከበች ለትንሽ ጊዜ የቤት ኪራይ እንድትከፍል የሚያስችላትን ብር ያሰባስብላታል። የእናት ሰላማዊትን ጨምሮ መሰል እናቶችን ህይዎት በዘለቄታ ለመቀየር ደግሞ ለመጽደቅ የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት በመደገፍ የበረከቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛቹሃል። ለመጽደቅ የዘለቄታ በጎአድራጎት ድርጅት ላይ በበጎ አድራጊነት መሳተፍ የምትፈልጉ በ 09 41 58 77 77 በዚህ ቁጥር ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ የድምጽ መልዕክት አስቀምጡልን።
በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።
ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! https://www.youtube.com/@donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
✅Follow and Subscribe :
Tiktok : https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : https://www.instagram.com/comedian.eshetu/
Facebook : https://www.facebook.com/eshe.melesse
Contact us
donkeytube2017@gmail.com
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to በልጄ ምክንያት ስሜ ተቀየረ! #dinklijoch #comedianeshetu #donkeyyoutube #charity #mother
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.