#ወረብ_ወአመላለስ #ዘጥምቀት_ክፍል፩ (በማኅበር ቀለም)

#Ethiopian #Orthodox #Church

#መልከ_ጼዴቅ #Online #አብነት ት/ቤት

ወረብ ዘጥምቀት፦
በፍሥሐ በፍሥሐ ወበሰላም /፪/ ወልድ ወልድ ወረደ /፪/

ኃዲጎ ፺ወ፱ ነገደ/፪/
ማዕከለ ባሕር ቆመ ማዕከለ ባሕር/፪/
ርእዩከ 'እግዚኦ'/፪/ ርእዩከ ማያት/፪/
'ደንገፁ'/፪/ ቀላያተ ማያት ደንገፁ ቀላያተ ማያት/፪/

ወደሞ ክቡረ'/፪/ መንፈሰ ሕይወት ወቅድሳተ መንፈስ ወሀበነ/፪/
ወማየ መንጽሔ ዚአነ/፬/

ሖረ ኢየሱስ እምገሊላ ኀበ ዮሐንስ/፪/
ከመ ያጥምቆ በፈለገ ፈለገ ዮርዳኖስ/፪/