በቀን አንዴ መመገብ ...

ህዳር 2 2018

የዕለት ጉርሳቸውን ፍለጋ የሰው እጅ የሚጠብቁ፣ የምግብ ቤት ተመላሽ የሚናፍቁ፣ ከቆሻሻው ክምር ከቆሼው ቁርስ ምሣቸውን ፍለጋ የሚወጡ ሰዎች በብዛት እናያለን፡፡

ዳቦ ግዛልኝ፣ የደቦ ሙይልኝ የሚሉትን በየጎዳናው እንመለከታለን፡፡

ዕድሜ የተጫናቸው፣ ጧሪ ቀባሪ የሌላቸው አዛውንቶች፣ የሚበሉት አጥተውም አፍ አውጥተው ስጡኝ ለማለት ከብዷቸው በየጥጋ ጥጉ ኩርምት ብለው ይታያሉ፡፡

ይህንን ችግር ለመፍታት፣ ምግባቸው ከቆሼ ያደረጉ ሰዎች ቢያንስ በቀን አንዴ እንዲመገቡ ለማስቻል በአዲስ አበባ የማህበረሰብ አቀፍ ምገባ ወይም ተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል ከተጀመረ ስድስት አመታት አስቆጥሯል፡፡

ዛሬ በከተማዋ 36,600 ሰዎች በቀን አንዴ ይመገባሉ፡፡

26 ማዕከላት ይህንን አገልግሎት ይሰጣሉ፡፡

የምገባ ማዕከላቱ የሚገነቡትም፣ ለምገባ የሚሆነውን ሀብት የሚሰጡትም መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት፣ ባለሀብቶች ናቸው፡፡

በዚህ ዓመት የተመጋቢዎቹን ብዛት 41,000 ፣ የማዕከላቱን ደግሞ 31 የማድረስ እቅድ አለ፡፡

ይህ አሁን እየተሰጠ ባለው አገልግሎት እንኳን 36,600 ሰዎችን በቀን አንዴ መመገብ በተለይ ረጂ ለሌላቸው አረጋዊያንና አካል ጉዳተኞች ቱሩፋቱ የበዛ ነው፡፡ ቢያንስ በቀን አንዴ እንኳን በእርግጠኝነት እንዲመገቡ አስችሏልና፡፡

ከዚሁ ጋር ተያይዞ ግን መንግስት ይመግበኛል በሚል ሕይወትን ለመለወጥ የሚደረግ ጥረት ያሳጣል፣ ከክልሎች ወደ አዲስ አበባ ለሚደረግ ፍልሰትም አስተዋፆኦ ያበረክታል በሚልም ይነሳል፡፡

አቅም እያላቸው የዚህ ተጠቃሚ የሆኑ አሉ፣ በየጎዳናው ዳቦ እያሉ የሚጠይቁትስ በየማዕከሉ ልመገብ ብለው ቢጠይቁ ይቻላል ወይ መስፈርቱስ ምንድነው?

ጥያቄዎቹን ስራው ለሚመራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምገባ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር የሆኑትን ወ/ሮ ስንታየሁ ማሞን አቅርበልናቸዋል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to በቀን አንዴ መመገብ ...

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.