ለየት ያለ የጸጉር ሂና አሰራር | ለፈጣን ጸጉር እድገት | ሂና 4 አስደናቂ ጥቅሞች

zagol family , hair , skin care ,ለጸጉር እድገት, ለውበት, ዛጎል ቤተሰብ
የሂና 4 አስደናቂ ጥቅሞች
1. ሂና የፀጉር ውበትን ለመጠበቅ የሚጠቅም ተፈጥሮአዊ የፀጉር ቀለም ነው።
2. የፀጉር ጥንካሬ እና ውበት ይጨምራል ሽበትን ይከላከላል፣
3. ፀጉርን ወዛማና የሚያምር ተፈጥሮዓዊ ቀለም እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
4. ሂና ፎሮፎርን፣ ማሳከክን፣ የጸጉር መርገፍ እና መበጣጠስን በመከላከል የፀጉር እድገት ፈጣን እንዲሆን እና የሚያበራ ወዝ እንዲኖረው ለማድረግ ይረዳል፡፡
የሺአ በተር 7 አስደናቂ ጥቅሞች
1. ሺአ በተር ዛፍ የሚገኝ ሲሆን በውስጡ vitamin A,E and F, በከፍተኛ ደረጃ ይዟል፡፡ በተጨማሪም በተለያዩ ለቆዳ እና ለጸጉር እጅግ ተስማሚ በሆኑ ማእድናት የበለጸገ ነው፡፡
2. ሺአ በተር የሚያረሰርስ ስሜት የሚሠጠንን ንጥረ ነገር በውስጡ የያዘ ስለሆነ በቀላሉ ቆዳን ያርሳል፣
3. ለማንኛውም የቆዳ አይነት ተስማሚ ሲሆን ለደረቅም ሆነ ወዛም ለሆነ ቆዳ መጠቀም የሚቻል፣ ከተቀባነው በኋላ ወደ ቆዳ ሰርስሮ ሰለሚገባ እና ስለሚያርሰው ሁሉም ሰው ሊጠቀመው የሚችል ነው፡፡
4. ለህፃን ለአዋቂ ሳይል, ለሁሉም የቆዳ አይነቶች ተመራጭ የሆነ ልዩ የተፈጥሮ ስጦታ ነው።
5. ሺአ በተር ተፈጥሮአዊ ጸጋ በመሆኑ የጎንዮሽ ጉዳት የሌለው እና ቆዳ ለስላሳ, አንፀባራቂ እንዲሁም ጤነኛ እንዲሆን የሚያደርግ ሲሆን፣ ጸጉርን ደግሞ ለስላሳ እና የዳበረ እንዲሆን ያደርጋል።
6. ሺአ በተር ጸጉርን የማለስለስ እና የማራስ ባህሪይ ስላለው በብዛት የሚመረጠው ለአፍሪካውያን ጸጉር ነው፡፡ ማለትም ወፍራም እና ደረቅ ለሆ ነጸጉር ሞስቸራይዝ ስለሚያደርገው ለስላሳ እና የተፍታታ የማይሰባበር ያደርገዋል፡፡
7. ሌላው ሺአ በተር ሺአ ከሚባል ዛፍ የሚገኝ በመሆኑ በጾም ወቅትም ሆነ በማንኛውም ጊዜ ልንጠቀመው የምንችል ተፈጥሮአዊ ቅቤ ነው፡፡
የዛጎልን ምርቶች መግዛት ለምትፈልጉ አድራሻችን ፡ ቤተል ቶታሉ አጠገብ
በስልክ ቁጥር ዐ9ዐ1177274 ይደውሉሉን ያሉበት እናደርሳለን፡፡
የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@zagolfamily
ቴሌግራም አካውንታችን https://t.me/zagolfamily1

#sheabutter #ጸጉር #ለፈጣን_ጸጉር-እድገት #ሂና Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ለየት ያለ የጸጉር ሂና አሰራር | ለፈጣን ጸጉር እድገት | ሂና 4 አስደናቂ ጥቅሞች

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.