የተሳካ እርምጃ እየተወሰደ ነው - የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ አባላት

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
እየተካሄደ በሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት አባላት የብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤቱ ቀደም ብሎ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት አሸባሪዎችና ለአገር ደህንነት አደጋ የሆኑ ጽንፈኛ ኃይሎች ላይ የተሳካ የህግ ማስከበር እርምጃ መወሰዱን ጠቁመዋል

Receive SMS online on sms24.me