ታሪክን የኋሊት - የአልጋወራሽ አኪሂቶ የጃፓንን ንጉሳዊ ዘውድ የተቀዳጁት ፣ በ1983 ዓ.?

ታሪክን የኋሊት

ህዳር 3 2018

የአልጋወራሽ አኪሂቶ የጃፓንን ንጉሳዊ ዘውድ የተቀዳጁት ፣ በ1983 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡
ንጉስ አኪሄቶ፣ ለ2459 አመታት፣ በጃፓን የንግስና ስርወ መንግስት ሲያያዝ የመጣው የነገስታት ተወላጆች ፍርርቆሽ 125ኛው ናቸው፡፡
ንጉሥ አኪሄቶ የአባታቸው የንጉስ ሂሮሂቶ ብቸኛ ልጅና ለረጅም ጊዜ በአልጋ ወራሽነት የቆዩ ናቸው፡፡
አባታቸው ንጉስ ሂሮሂቶ ፣አስተዳደራዊና ወታደራዊ ሥልጣናቸው በምድሩዋም በሰማያዋም በባህርም ፍጹማዊ ስልጣን፣ የነበራቸው የጃፓን ንጉስ ነበሩ፡፡
ግን ፣ የጃፓን ነገስታት ፍፁማዊ አገዛዝ የመጨረሻው ሆኑ፡፡

በሁለተኛው የአለም ጦርነት ፣ ጃፓን ተሸንፋ ፣ እጅ ስትሰጥ የንጉሳዊ ስልጣኑም ተቀነበበ፡፡
ጃፓንን የተቆጣጠረችው አሜሪካ ፣በንጉሱ ንግሥና ቀጣይነት ብትሰማም፣ ግን ስልጣኑ እንዲገደብና ዘውድ ጠባቂ ብቻ እንዲሆን ወሰነች፡፡
የመሪነቱ ስልጣን በሕዝብ ለሚመረጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ፡፡

ንጉስ ሂሮሂቶ፣ የቀድሞ ፍፁማዊ ስልጣናቸውን ፣ በህዝብ ለሚመረጥ መንግስት ትተው ታሪካዊው የጃፓን ዙፋን ጠባቂ ለመሆን ተስማሙ፡፡
ከዚያ ወዲህ ፣የጃፓን ንጉስ የመንግስትና የህዘቡ አንድነት ምልክት ተደርጎ ይታያል፡፡

ሂሮሂቶ ከሞቱ በኋላ ፣ልጃቸው አኪሂቶ በ56 አመታቸው በ1983 ዘውድ ጭነው ንጉሥ ሆኑ፡፡
ንጉሡ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሮች ሲሾሙ ቃለ መሐላ በማስፈፀም ስልጣኑ የተገደበ ቢሆንም የፕሮቶኮል ክብሩ ግን በህዝቡም በካባኔ አባላትና በጦር አዛዦች ዘንድ እጅግ ከፍ ባለ ድረጃ እንዲከበር ይደረጋል፡፡
ንጉስ አኪሂቶም በከፍተኛ ክብር ይታያሉ፡፡
**************
ንጉስ አኪሂቶ፣ በጃፓኖች የ1500 የንግስና ታሪክ፣ተደርጎ የማያውቀውን ከንጉሳዊ ቤተሰብ ውጭ የምትወለድ ሴት ጋር ፣ ጋብቻ ያለመፈፀምን ልማድ ሰብረውታል፡፡
አኪሂቶ ፣ያገቡት የንግስና ዘር የሌላቸውን ተራ ከሚባለው ማህበረሰብ የሚወለዱትን ሾዶ ሚችኮን ነው፡፡
አኪሄቶ፣ የንግስና ዙፋናቸውን ሲረከቡ፣ በበዓለ ሲመቱ የ158 ሃገሮች ነገስታትና የሃገር መሪዎች ተገኝተዋል፡፡

አካሂቶ ፣ በአልጋ ወራሽነትና በንግስናቸው አመታት ፣57 ሃገሮችን ጎብኝተዋል፡፡
47 የሚሆኑ የጃፓን አውራጃዎችና በሩቅ የሚገኙ ደሴቶችንም ጭምር፣ መጎብኘታቸው ይነገርላቸዋል፡፡
በየአመቱ ከ100 በላይ የበዓል፤ ፣ የምሳና የሻይ ግብዣዎች እያዘጋጁ ፣ ገበሬዎችን ፣ አርቲስቶችን ፣ የአካባቢ አስተዳዳሪዎችን ፣ ነጋዴዎችን ፣ ዓሣ አጥማጆችን ፣ ከርዳታ ሰራተኞችን እየጋበዙ፣ ከህዝባቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነትን ያጠናክራሉ፡፡
ለስራና ለጉብኝት፣ ወደጃፓን የሚሄዱ መሪዎችንና ባለስልጣናት፣ በቤተ መንግስት ግብዣ እያደረጉ፣ የሃገሪቱ ትብብርና ግንኙነት እንዲጠናከር ያስተባብራሉ፡፡
ንጉስ አኪሂቶ፣ ለዕፅዋትና ለግጥም የተለየ ፍላጎት እንዳላቸው ይነገርላቸዋል፡፡
ጃፓን በአረንጓዴ ልማት የምታደርጋቸውን ዕቅዶች ፣ የሚያበረታቱና ራሳቸው በየቀኑ የቤተ መንግስቱን አትክልቶችና የሩዝ ርሻቸውን የሚንከባከቡ ናቸው፡፡
በየአመቱ፣ በጥር ወር ከመላ ሃገሪቱ የሚላኩ ግጥሞች ተሰብስበው፣ በቤተ መንግስቱ የግጥም ንባብ ምሽት እንዲከናወን ያደርጋሉ፡፡ በዚያ ፕሮግራም እስከ 20 ሺህ የሚደርሱ ግጥሞች ይላክላቸዋል፡፡
የሶስት ልጆች አባት የሆኑት ንጉስ አኪሂቶ ከ6 አመት በፊት ፣በጤና መታወክና በእድሜ መግፋት ንግስናቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ለልጃቸው አስተላለፉ፡፡
ንጉስ አኪሂቶ በጃፓን ነገስታት ታሪክ በሕይወት እያሉ ስልጣኑን ለማስተላለፍ የመጀመሪያው ንጉስ ናቸው፡፡
በእድሜ ረጅም ጊዜ ለመቆየትም አኪሂቶ የመጀመሪያው የጃፓን ንጉስ ናቸው፡፡
አኪሂቶ 92ኛ አመታቸውን በሚቀጥለው ታህሳስ 14 ቀን ያከብራሉ፡፡
ንጉስ አኪሂቶ የጃፓኑን የንግስና ዘውድ ከጫኑ ዛሬ 35 አመት ሆነ፡፡

SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything!

Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!


















#Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: t.ly/Sheger

Website: t.ly/ShegerFM

YouTube: t.ly/SHEGER

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ታሪክን የኋሊት - የአልጋወራሽ አኪሂቶ የጃፓንን ንጉሳዊ ዘውድ የተቀዳጁት ፣ በ1983 ዓ.?

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.