"ዮም ፍስሐ ኮነ " | 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
የቀረጻ አጋር :- ኆኅተ ብርሃን ሬከርድስ | የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤትዮም ፍስሐ ኮነ
ዮም ፍስሐ ኮነ ፍስሐ ኮነ
በእንተ ልደቱ ለመድኃኒነ
ዛሬ ሆነ ደስታችን ሆነ ደስታችን
ተወልዶአልና መድኃኒታችን
ቅዱስ ያሬድ ፣ ሉቃ. 2:10
የያዕቆብ ኮከብ ፍስሐ ኮነ
የዳዊት ሆድ ፍሬ ፍስሐ ኮነ
የአብርሃም ተስፋ ፍስሐ ኮነ
ተፈጸመ ዛሬ ፍስሐ ኮነ
የሰው ልጆች ሁሉ ፍስሐ ኮነ
በአንድነት ተነሡ ፍስሐ ኮነ
መድኃኒት ተወልዶአል ፍስሐ ኮነ
እልል በሉ ለእሱ ፍስሐ ኮነ
ዘኁ. 24:17 ፤ መዝ. 131:11
አንቺ ቤተልሔም ፍስሐ ኮነ
የዳዊት ከተማ ፍስሐ ኮነ
ተንቀሽ አትቀሪም ፍስሐ ኮነ
ተብለሽ ባድማ ፍስሐ ኮነ
የብርሃን ድንኳን ፍስሐ ኮነ
ባንቺ ተተከለ ፍስሐ ኮነ
ጎዳናሽ አበራ ፍስሐ ኮነ
ሰማይን መሰለ ፍስሐ ኮነ
ሚክ. 5:2 ፤ አርጋኖን ዘሰኑይ
እረኞች ሆይ ስሙ ፍስሐ ኮነ
ተአምር ልንገራችሁ ፍስሐ ኮነ
ቤተ ልሔም ሒዱ ፍስሐ ኮነ
በጎቹን ትታችሁ ፍስሐ ኮነ
በፍጥነት ገስግሡ ፍስሐ ኮነ
ማንም ሳይቀድማችሁ ፍስሐ ኮነ
ለዓለም የሚበቃ ፍስሐ ኮነ
በግ ታገኛላችሁ ፍስሐ ኮነ
ሉቃ. 2:12 ፤ ዮሐ. 1:36
ድንቅ መካር ኃያል ፍስሐ ኮነ
የሰላም አለቃ ፍስሐ ኮነ
ተወልዶ ሲገለጥ ፍስሐ ኮነ
ዕንባችን አበቃ ፍስሐ ኮነ
የእኛ መድኃኔዓለም ፍስሐ ኮነ
የእኛ ንጉሥ ፍስሐ ኮነ
ተወልደህ ወለድኸን ፍስሐ ኮነ
ስምህ ይቀደስ ፍስሐ ኮነ
ኢሳ. 9:6 ፤ ማቴ. 9
መላእክት ዘመሩ ፍስሐ ኮነ
ሔሮድስ ተጨነቀ ፍስሐ ኮነ
አህያ ገዢውን ፍስሐ ኮነ
አምላኩን አወቀ ፍስሐ ኮነ
ኮከብ መንገድ መራ ፍስሐ ኮነ
ነገሥታት ሰገዱ ፍስሐ ኮነ
የዚህ ድንቅ ሕፃን ፍስሐ ኮነ
ልዩ ነው መንገዱ ፍስሐ ኮነ
ማቴ. 2:3 ፤ ኢሳ. 1:3
እሳት ተሸክማ ፍስሐ ኮነ
እሳት የወለደች ፍስሐ ኮነ
እሳትን ታቅፋ ፍስሐ ኮነ
እሳት ያሳደገች ፍስሐ ኮነ
ዕፀ ጳጦስ ሆና ፍስሐ ኮነ
በሲና ያያት ፍስሐ ኮነ
አምላክን የቻለች ፍስሐ ኮነ
ድንግል ማርያም ናት ፍስሐ ኮነ
ዕብ. 12:29 ፤ ዘጸ. 3:2 ፤ ሉቃ. 2:15 Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to "ዮም ፍስሐ ኮነ " | 2018 የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በጃን ያሬድ ኅብረ ዝማሬ የተዘመረ
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.