የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የተናገሩት

የካቲት 10/2018

በአማራ ክልል ያለው የፀጥታ ችግርን በመሸሽ ወደ ከተማ በመሄድ የሚማሩ ተማሪዎች በመበራከታቸው  በከተሞች አካባቢ ያሉ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች መጨናነቅ እያጋጠማቸው መሆኑ ተነገረ፡፡

ከተማሪዎች በተጨማሪም የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች እያስተማሩ የነበሩ መምህራን እየሸሹ ወደ ከተሞች እየሄዱ ነው ተብሏል፡፡

እነዚህ የሸሹ መምህራንን በከተሞች አካባቢ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተመድበው እንዲሰሩ የማድረግ ስራም እየሰራን ነው ሲሉ የነገሩን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ ናቸው፡፡

በአሁኑ ወቅት በክልሉ ካሉ ትምህርት ቤቶች 87 በመቶ በሚሆኑት ላይ ትምህርት ይሰጣል፤ ያሉን ሀላፊው 13 በመቶ የሚሆኑት በፀጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት ያቆሙ እንደሆኑ ሀላፊው ጠቅሰዋል፡፡

ምንም እንኳ በክልሉ 87 በመቶ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን እያስተማሩ እንደሆነ ቢጠቀስም አሁንም ወደ 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ አቶ ጥላሁን ጨምረው ተናግረዋል፡፡

ክልሉ በዘንድሮ ዓመት 7.4 ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ የነበረ ቢሆንም በዚህ ወቅት በት/ት ገበታ ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ቁጥር ግን 4.3 ሚሊዮን መሆኑንም ከትምህርት ቢሮው ሀላፊ አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ሰምተናል፡፡

እነዚህን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ለመመለስ ምን እየተሰራ ነው ያልናቸው ሀላፊው፤ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሀይማት አባቶች እና ከሌሎች በትምህርት ጉዳይ ከሚሰሩት አካላት ጋር በጋራ እየሰራን ነው ሲሉ አስረድተዋል፡፡

የጸጥታ ሁኔታ በተሻሻለባቸው አካባቢዎች የትምህርት ስራ እንዲቀጥል የተቻለንን እያደረግን ነው ያሉት ሃላፊው 254 ትምህርት ቤቶች መገንባታቸው እና 7000 በላይ የመማሪያ ክፍሎች የመጠገን ስራ ተስረቷል ብለዋል፡፡

በክልሉ በቀጠለው የውስጥ ግጭት ጉዳት የደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች ብዛት ከ2000 በላይ መሆኑን  የጠቀሱት ሀላፊው በዚሁ ክልል በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከ4000 በላይ ትምህርት ቤቶች በከፊል እና ሙሉበሙሉ መውደማቸውንም አስታውሰዋል፡፡

ተማሪዎች የመማር መብት አላቸው የሚሉት ሀላፊው ለዚህም ሁሉም ባለድርሻ አካላት በትብብር እንዲሰራም ጥሪ አቅርበዋል፡፡

ማንያዘዋል ጌታሁን Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ጥላሁን ወርቅነህ የተናገሩት

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.