የጀርመን ናዚ የጥፋት ዓላማ አስፈፃሚ ሆነው፣ ወንጀል የሰሩት የሂትለር ሹማምንት፣ በ?
#ታሪክንየኋሊት #TariknYehualit #EsheteAssefaጥቅምት 6 2018
የጀርመን ናዚ የጥፋት ዓላማ አስፈፃሚ ሆነው፣ ወንጀል የሰሩት የሂትለር ሹማምንት፣ በኑረምበርግ ችሎት በሞት እንዲቀጡ፣ የተወሰነባቸው በ1937 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡
ለአምስት አመታት፣ የዘለቀው፣ አሰቃቂ ሞትና ውድመት ያስከተለውን ጦርነት የጀመረችው ጀርመን፣ በጦር ሀይል ስትሸነፍ፣ የሲቪልና የጦር መሪዎቿ ተማረኩ፡፡
ጥቂቶች ራሳቸውን ገደሉ፡፡
ሌሎች ራሳቸውን ሰውረው ሸሹ፡፡
በተማረኩት የናዚ ሹማምንት ላይ ፍርድ ለመስጠት፣ ድል አድራጊዎቹ የባለቃል ኪዳን ሃገሮች፣ ሎንደን ላይ ተስማሙ፡፡
በስምምነቱ መሰረት፣ ከአሜሪካ ፣ ከሶቪየት ህብረት ፣ ከእንግሊዝና ከፈረንሳይ የተውጣጡ ዳኞችና ዐቃቢያነ ሕግ፣ ጉዳዩን እንዲያዩ ተመረጡ፡፡
ተከሳሾቹ የሚጠየቁበት ፣ ሕዝብን በጅምላ በመጨረስ የጦር ወንጀለኛነት ፣ ጦርነት በመቀስቀስ ፣ በሰላም ላይ በተፈፀመ ወንጀል ፣ እና ሲቪሎችን በጦርነት በመማገድና በመግደል በስብዕና ላይ በተፈጠረ ወንጀል፣ እንዲጠየቁ በሎንደኑ ስምምነት ተጠቅሷል፡፡
ችሎቱ የሚታይባት ከተማ፣ ኑረምበርግ እንድትሆን ተመረጠች፡፡
ለዚህም ምክንያቱ ኑረምበርግ፣ በጦርነቱ ከወደሙት የጀርመን ከተሞች በተሻለ ቁመና፣ የምትገኝና የተለያዩ የናዚ ድጋፍ ሰልፍ ሲደረግባት የቆየች ከተማ መሆኗ ነው፡፡
የናዚ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፣ የምስራቅ ግዛቶች ቅኝ ግዛቶች ሚኒስትር ፣ የሃገር ውስጥ ሚኒስትርና የአየር ሃይሉ አዛዥ የነበሩትን ጨምሮ፣ 22 የሚሆኑ የናዚ ባለስልጣኖች ለፍርድ ቀረቡ፡፡
በከፍተኛ ጥበቃ ስር በተካሄደው ችሎት፣ ተከሳሾቹ በሚቻላቸው መንገድ ለአስር ወራት ያህል ተከራከሩ፡፡
በቀረበባቸውም ማስረጃም፣ አስሩ በስቅላት እንዲቀጡ፣ ሶስቱ በእድሜ ልክ እንዲታሰሩ ፣ ሌሎቹ እንደወንጀላቸው ከ10 እስከ 20 አመታት በሚደርስ በእስራት እንዲቀጡ፣ ሶስቱ በነፃ እንዲሰናበቱ ተፈረደባቸው፡፡
ውሳኔ በተሰጠ ማግስት፣ ጥቅምት 6 ቀን በታሰሩበት ግንብ በተዘጋጀ መሰቀያ፣ የሞት ቅጣታቸውን በስቅላት ተቀበሉ፡፡
ከእነሱ መካከል ፣ የናዚ የግድያ መሐንዲስና የይሁዳውያንን እልቂት ያቀነባበረው፣ ሄርማን ጎሪንግ ውሳኔውን ከሚፈፀምበት ቀን ዋዜማ፣ ደብቆት በያዘው ሳይናድ አሲድ ራሱን ገደለ፡፡
ሌሎች የናዚ ሹማምንት በተለያዩ ጊዜያት በተለያዩ ሃገሮች ለፍርድ ቀርበዋል፡፡
የኑርምበርጉ ችሎት ፣ በጦር ወንጀለኛነትና በሰብአዊነት ላይ በተፈፀመ ወንጀል ፍርድ ለማየት፣ የመጀመሪያው አለም አቀፍ ችሎት ነው፡፡
የሁለተኛውን የአለም ጦርነት በመቀስቀስና ከዚያ በፊት ታይቶ የማይታወቅ፣ በሰዎች ላይ በፈፀሙት የእልቂት ወንጀል፣ በናዚ ሹማምንት ላይ ፍርድ ለመስጠት፣ የተሰየመው የኑረምበርጉ ችሎት ውሳኔውን ከሰጠ 79 ዓመት ሆነ፡፡
እሰቴ አሰፋ
SHEGER 102.1FM 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia. We are proud to be Ethiopian and we love our country more than anything!
Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
The Nuremberg Trials
#Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
YouTube: t.ly/SHEGER
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to የጀርመን ናዚ የጥፋት ዓላማ አስፈፃሚ ሆነው፣ ወንጀል የሰሩት የሂትለር ሹማምንት፣ በ?
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.