🎬 በሜክስኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ⁣


በሜክሲኮ ትናንት ሰኞ ይፋ በሆነው ፈጣን የቆጠራ ውጤት የገዥው ፓርቲ እጩ ክላውዲያ ሼንባም ፕሬዚዳንታዊ ምርጫው አሸነፉ፡፡ ይህ በሀገሪቱ የመጀመሪያዋ ሴት መሪ ያደርጋቸዋል፡፡⁣

የብሔራዊ ምርጫ ተቋም ያወጣው የውጤት ናሙና እንደሚያመለክተው የሜክሲኮ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ ሼንባም ከ58.3% እስከ 60.7% ድምጽ በማግኘት አሸንፈዋል።⁣

ሼንባም ስለ ውጤቱ በሰጡት አስተያየት “ዛሬ እኛ የሜክሲኮ ዜጎች አራተኛው የለውጥ ሽግግር ሂደት ቀጣይነት እንዲኖረው አረጋግጠናል፤ በ200 ዓመታት ውስጥ በሪፕብሊኳ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ይኖረናል” ብለዋል፡፡⁣

ሼንባም 100 ሚሊዮን ካቶሊኮች በሚገኙባት ሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ብቻ ሳይሆኑ በሀገሪቱ ታሪክ የአይሁድ ዝርያ ያላቸው የመጀመሪዋ ፕሬዚዳንት ይሆናሉ፡፡⁣

ሼንባም በሀገራቸው ከ60 ከመቶ በላይ ተቀባይነት ባላቸው የግራ ዘመሙ መሪ ፕሬዝዳንት አንድሬስ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶር ዘንድ ብዙ ተወዳጅነትና ብዙ ድጋፍ አግኝተዋል፡፡⁣

የሼንባም ገዥው ፓርቲ አብዛኛውን የምክር ቤት መቀመጫዎችን መቆጣጠሩ ተገምቷል፡፡⁣

ከፍተኛ ተቃዋሚዎች የነበሩት ሌላዋ ተፎካካሪ ተቃዋሚዋ የምክር ቤት አባል እንዲሁም የሀገሬው ተወላጅ የሆኑት ሶችትለ ጋልቬዝ፣ ከ26.6 ከመቶ እስከ 28.6% የተገመተ ድምጽ አግኝተዋል።⁣

ምርጫው ከመከፈቱ ከሰዓታት በፊት፣ በዘመቻው ወቅት ቢያንስ 25 የፖለቲካ ተስፈኞች ተገድለዋል፡፡ ከእነዚህ መካከል ሁከት ባለበት ምዕራባዊ ግዛት ውስጥ የአካባባቢው እጩ አንዱ ነበሩ፡፡⁣

ሜክሲኮ ውስጥ እኤአ ከ2006 ጀምሮ መንግስት የአደንዛዥ ዕፅ ዝውውርን በመዋጋት በሚያደርገው ጥረት ከ 450,000 በላይ ሰዎች ተገድለዋል በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ድብዛቸው ጠፍቷል፡፡⁣

- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic
ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic
X - https://www.twitter.com/VOAAmharic
ዌብሳይት - https://amharic.voanews.com
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic
የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📜 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned. Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to 🎬 በሜክስኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ⁣

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.