የቀድሞ ቲውተር የአሁኑ “X” ስራ ከጀመረ ዛሬ ልክ 19ኛ ዓመቱን ደፈነ! ታሪክን_የኋሊት

#ShegerFM #X #ታሪክን_የኋሊት

ታሪክን የኋሊት

የሐምሌ 8 2017

በዓለም ዙሪያ ታላላቅ ለውጥን ያመጡ አብዮቶች ይህን የማህበራዊ ድረ ገፅ ተጠቅመው ነው፡፡
በግብፅ በሊቢያ እና ቱኒዚያ የተካሄዱ የአረብ አብዮቶች ሁሉ ዋነኛው የመረጃ መለዋወጫቸው ሆኖ አገልግሏል፡፡
የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ለሁለተኛ የስልጣን ዘመን ተወዳድረው ማሸነፋቸው ለአለም ያበሰሩትም ይህንኑ የማህበራዊ ገፅ ተጠቅመው ነበር፡፡
ከባለቤታቸው ጋር ተቃቅፈው የሚታዩበትን ምስል አድርገው ተጨማሪ አራት አመት ሲሉ ያጋሩትን ፅሁፍ ብዙዎች ያስታውሱታል፡፡
ሌሎች በዚሁ ማህበራዊ የሀሳብ መንገሪያ በኩል የተላለፉ ታላላቅ ሁነቶችንም መዘርዘር ይቻላል፡፡
በአለም ዙሪያ የማህበራዊ ድረ-ገፆች ድርሻና አቅማቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል፡፡
ከነዚሁ ማህበራዊ ድረ ገፆች በዝነኝነታቸው ስማቸው ከገዘፈው መሀከል የቀድሞ ቲዊተር በአሁኑ መጠሪያ ስሙ “X” ተጠቃሽ ነው፡፡
ትዊተር ሀሳቡ ከተፀነሰ በኋላ እነሆ ተገልገሉበት ተብሎ ስራ ከጀመረ ዛሬ ልክ 19ኛ አመቱን ደፈነ፡፡
የትዊተር አጀማመር ኦዲኦ ከተባለው ቀድሞ የተቋቋመ ኩባንያ ጋር የተገናኘ ነበር፡፡
ሀሳቡ በተቋሙ ሰራተኞች መሀከል መረጃ መለዋወጥን ታሳቢ አድርጎ ተጀመረ፡፡
የትዊተር መስራቾች የተወሰኑ ሰዎች ወይንም የቡድን አባላት እንዴት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት “SMS” እርስ በርስ መረጃ መለዋወጥ እንደሚችሉ ለአንድ ቀን ሲመክሩ ዋሉ፡፡
የኦዲኦ ኩባንያ መስራቹ ለ14ቱ የተቋሙ ሰራተኞች የተሻለ የፈጠራ ሀሳብ እንዲያቀርቡ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ጃክ ዶርሴይ የመረጃ መለዋወጫ ድረ ገፁን የመስራት ሀሳብ አቀረበ፡፡
ድረ ገጹን እውን ለማድረግ ቁጥር ሀሳብ አደረጉ፡፡
ለውጥኑ ከተሰጠው ሚስጥራዊ ስም በተቀራረበ ውርርስ ስሙን ትዊተር አሉት፡፡
ፅንሰ ሀሳቡ ከትንሽ ሀሳብነት ወደ ትልቅ ኩባንያት ተሸጋገረ፡፡
ጃክ ዶርሴይ የመጀመሪያውን የፅሁፍ መልዕክት በማህበራዊ ገፁ በኩል ካስተላለፈ ከአራት ወራት ገደማ በኋላም ትዊተር ሁሉም የሚጠቀምበት ማህበራዊ ድረ ገፅ ሆኖ ከ19 አመት በፊት ልክ በዛሬው ቀን ተዋወቀ፡፡

የትዊትር ማህበራዊ ገፅ መጀመሪያ ይፋ ሲደረግ አንድ የፅሁፍ መልእክት የነበረው የ140 ሆሄያት ገደብ ወደ 280 ከፍ ተደረገ፡፡
ከዚህ ጊዜ ወዲህ ማህበራዊ ገጹ ብዙ ማሻሻያዎችን እያደረገ ተቀባይነቱም እያደገ መጥቷል፡፡
ከምስረታው በኋላ በ1 አመት ጊዜ ውስጥ በቀን እስከ 60 ሺህ ሰዎች መልእክት የሚልኩበት ለመሆን በቃ፡፡
በጎርጎሮሳዊ አቆጣጠር 2022 ከአለም ቀዳሚ ባለሀብቶች አንዱ የሆነው ኤለን መስክ የትዊተር ኩባንያ ባለቤት ሆነ፡፡
ከአመት በኋላ የማህበራዊ ድረ ገፁ መጠሪያና የሚታወቅበት የወፍ ምልክቱ ተነስቶ “X” ተብሎ እንዲጠራ ተደረገ፡፡
በጊዜው ኤለን መስክ ትዊተርን ለመግዛት 44 ቢሊዮን ዶላር መክፈሉም ተነግሯል፡፡
ዛሬ የቀድሞው ቲውተር በአሁኑ መጠሪያ ስሙ “X” በአሜሪካ ቀዳሚ ስድስት የማህበራዊ ትስስር ገጾች አንዱ ለመሆኑ በቅቷል፡፡
በዓለም ዙሪያም የሀገር መሪዎች ፣ ስፖርተኞች ፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ሌሎች ቀዳሚ የመረጃ ማግኛና ማጋሪያቸው አድርገውታል፡፡
ከተለመደ የሀሳብ መጋሪያነት ባለፈ የዜና እና የሰበር ዜና ምንጭነቱም እያደገ መጥቷል፡፡
በዚሁ የማህበራዊ ድረ ገፅ የታገዙ አብዮቶች ተካሂደው የሥርዓት ለውጥ መጥቷል ፣ መሪዎች በምርጫ ማሸነፋቸውን አብስረውበታል ፣ የታላላቅ ሰዎች ሞት ምልክት ከየትኛውም የመረጃ ማግኛ ቀድሞ ተጋርቶበታል፡፡
ብዙ ሁነቶች በዚሁ የማህበራዊ ድረ ገፅ በኩል ተላልፈዋል፡፡
ባለፈው አመት የኩባንያ የ2024 መረጃም የቀድሞ ቲውተር የአሁኑ “X” ከ1 ሺህ በላይ ተቀጣሪ ሰራተኞች ያሉት ከ200 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎችን በቀን የሚያስተናግድና አመታዊ የማስታወቂያ ገቢው ከ2.7 ቢሊየን ዶላር የተሻገረ ግዙፍ ኩባንያ ለመሆን በቅቷል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2

Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
#Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: t.ly/Sheger

Website: t.ly/ShegerFM

YouTube: t.ly/SHEGER

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to የቀድሞ ቲውተር የአሁኑ “X” ስራ ከጀመረ ዛሬ ልክ 19ኛ ዓመቱን ደፈነ! ታሪክን_የኋሊት

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.