በወንጀል ምርመራ በማስረጃነት ተይዘው፤ ለረጅም ጊዜ በእግድ ስር የሚቆዩ ንብረቶች!

ታህሳስ 1 2018

በወንጀል ምርመራ እና ክስ ሂደት በማስረጃነት ተይዘው ለረጅም ጊዜ በእግድ ስር የሚቆዩ ንብረቶች(ኢግዚቢቶች)፣ የፍርድ ሂደቱ ሲያልቅ ለባለቤታቸዉ እንዲመለሱ ይሆናል።

ይሁን እንጂ፣ ተጠርጣሪዎች በዋስ ሲለቀቁ ወይም በፍርድ ቤት "ነጻ" ሲባሉ የእነዚህ ንብረቶች አመላለስ ሂደት ላይ ችግር ስለመኖሩ ይጠቀሣል፡፡

በወንጀል ተጠርጥሮ፣ በፖሊስ ተፈልጎ በፖሊስ ጣቢያ እንዲቆይ የተደረገበት ወይም በአቃቢ ህግ ክስ ተመስርቶበት ጉዳዩ በፍርድ ቤት ታይቶ ነፃነቱ ሲታወጅ ከወንጀሉ ጋር ግንኙነት አላቸዉ ተብለዉ የተያዙ ንብረቶችን የመቀበል መብት ስለመኖሩ በህግ ሰፍሮ በአዋጅ ፀድቆ ይገኛል፡፡

በኢትዮጵያ የወንጀል ሥነ-ሥርዓት ሕግ መሠረትም በወንጀል ጉዳይ የተያዙ ኢግዚቢቶችን የማስተዳደርና የማስመለስ ኃላፊነት በተለያዩ የፍትሕ አካላት ላይ ይወድቃል።

ፖሊስ፣ አቃቢ ህግ እና ፍርድ ቤት በዋናነት የጉዳዩ ባለቤት ሆነዉ ይጠቀሳሉ፡፡ ነገር ግን ከወንጀል ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው በእግድ ስር የሚቆዩ ንብረቶች አንድም ከአመላለስ ጋር ሁለትም ለረጅም ጊዜ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ባለማግኘታቸው እየተበላሹ ወይም እየጠፉ የመሄድ አደጋ ይገጥማቸዋል።

በተለይም ተሽከርካሪዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና በቀላሉ ሊጎዱ የሚችሉ እቃዎች ላይ ችግሩ የከፋ እንደሆነ በማንኛዉም ፍ/ቤት ጠበቃና አማካሪ ጌቱ ካሳሁን ይጠቅሳሉ፡፡

ፍርድ ቤቱ ተከሳሹን ነጻ ብሎ ሲያሰናብት ወይም ንብረቱ እንዲመለስ ሲወስን፣ ትዕዛዙን ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚደረገው ጥረት የተንዛዛ እና የተራዘመ ስለመሆኑ ይጠቀሳል፡፡

የፍርድ ውሳኔው ከፍርድ ቤት ተነስቶ ለፖሊስ፣ ከዚያም ለዐቃቤ ሕግ መድረስ እና የሚመለከተው አካል ንብረቱን መልሶ ለማስረከብ የሚወስደው ጊዜ ከሚጠበቀው በላይ ረዝሞ ይታያል፡፡

ነገር ግን በፍ/ቤት ነፃ የተባለ ወይም የዋስ መብቱ የተከበረለት ሰዉ የተያዘበትን ንብረት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የማግኘት መብቱ በህግ ተደንግጎ በአዋጅ ፀድቆ እንደሚገኝ የነገሩን በፌደራል ፍ/ቤት በማንኛዉም ደረጃ ጠበቃና የህግ አማካሪ አቶ ደግፉዉ ባንቴ ጠቁመዋል፡፡

ፖሊስ በበኩሉ ፍትህን በማስፈን በኩል ግዚቢቶች ሚናቸዉ ትልቅ ሆኖ እንደሚነሳ ጠቅሰዉ፤ ነገር ግን ኢግዚቢቶች መመለስ ባለባቸዉ ወቅትና ጊዜ ፖሊስ በፍጥነት ለባለቤቱ ቆጥሮ የማስረከብ ህጋዊ ግዴታ አለበት ይህ ካለሆነ ግን ተከለከልኩ ያለዉ አካል እስከ በላይ ሀላፊዎች የመጠየቅ ሙሉ መብት አለዉ ይላሉ፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

ገዛ ጌታሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
💬WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to በወንጀል ምርመራ በማስረጃነት ተይዘው፤ ለረጅም ጊዜ በእግድ ስር የሚቆዩ ንብረቶች!

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.