ሜላት ክፉ ነሽ! በድፎ ዳቦ አስለቀሰችኝ ፡ ወንድ ገንፎ ካገነፋ መከሰስ አለበት!! #comedianes

📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://donkeytube.notion.site/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/lemetsdek/
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
በዛሬው ቪዲዮችን ወደ ገጠር በመሄድ ባህላዊ የዳቦ ጋገራ እና የገንፎ አዘገጃጀት ሂደትን በተግባር የምናይበት አዝናኝ ቆይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል። በቪድዮውም ከተማ ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ወደ ገጠር በመሄድ የገጠርን የኑሮ ፈተናዎች እና የቤት ውስጥ ስራዎችን እንዴት እንደሚወጡያሳያል። እንዲሁም በአጠቃላይ 18 ኪሎ ሜትር ከሚሸፍነው መንገድ ውስጥ 14 ኪሎ ሜትሩ በስኬት ተጠናቋል። ይሁን እንጂ መንገዱ በጎርፍ እንዳይወሰድ እና እስካሁን የፈሰሰው ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ እንዲሁም የሰው ጉልበት ከንቱ እንዳይሆን በአስቸኳይ የከልቨርት (Culvert) እና የፓይፕ ስራዎች እንደሚቀሩ እናያለን
በዚህም አዝናኝ ቆይታ ውስጥ የሚከተሉትን ዋና ዋና ተግባራት እንመለከታለን፦
የሊጥ ዝግጅት፦ ዱቄት የመንፋት እና ዳቦን ለማዘጋጀት አስፈላጊ የሆነውን ሊጥ የማቡካት ሂደት በውድድር እና በጨዋታ መልክ ሲከናወን ይታያል።
እንጨት መፍለጥ፦ ለዳቦ መጋገሪያ የሚሆን እንጨት በመጥረቢያ የመፍለጥ ተግባር ሌላኛው የቪዲዮው ፈታኝ ክፍል ነው።
ባህላዊ ዳቦ ጋገራ፦ በአንድ ክብሪት ብቻ እሳት አንድዶ፣ ባህላዊውን የኮባ ቅጠል በመጠቀም ዳቦን የመጋገር ጥበብ በቪዲዮው ውስጥ በሰፊው ቀርቧል።
የገንፎ አገነፋፍ፦ በገጠር ባህላዊ መንገድ ገንፎን የማገንፋት ሂደት እና በዚህ ዙሪያ ያሉ አስቂኝ የባህል እውቀቶች ይዳሰሳሉ።
በቆይታቸውም የተለያዩ ቻሌንጆችን በማድረግ፣ እየተሳሳቁ እና እየተረዳዱ ስራውን ለማጠናቀቅ ይጥራሉ። በመጨረሻም በድካማቸው ያዘጋጁትን ዳቦ እና ገንፎ በስኬት አውጥተው ከገጠሩ ማህበረሰብ ጋር በመሆን ውጤቱን ሲያጣጥሙ እንመለከታለን


በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።

ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! ​ ⁨ https://www.youtube.com/@donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝

✅Follow and Subscribe :
Tiktok : https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : https://www.instagram.com/comedian.eshetu/
Facebook : https://www.facebook.com/eshe.melesse

Contact us
donkeytube2017@gmail.com

📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ሜላት ክፉ ነሽ! በድፎ ዳቦ አስለቀሰችኝ ፡ ወንድ ገንፎ ካገነፋ መከሰስ አለበት!! #comedianes

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.