አሜሪካ አንድ የአፍሪካ ቀንድ አገርን በተመለከተ ከኤርትራ ጋር ድርድር እያደረገች ወ?
አሜሪካ አንድ የአፍሪካ ቀንድ አገርን በተመለከተ ከኤርትራ ጋር ድርድር እያደረገች ወይም ምሥጢራዊ ስምምነት ለመድረስ እየሞከረች ነው ስለመባሉ የፕሬዝዳንት ትራምፕ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቡሎስ ምላሽ ሰጥተዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ ማሳድረ ቡሎስ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ ነው ምላሹን የሰጡት። አማካሪው ማሳድ ቡሎስ ከሁለት ሳምንት በፊት ወደ ካይሮ አቅንተው ነበር። በቆይታቸውም ከኢትዮጵያ አንጻር የጋራ ትብብር ከመሠረቱት ከግብፅ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ውይይት አድርገዋል። የሦስቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ካይሮ ላይ መገናኛኘታቸውን ተከትሎ የአሜሪካው ከፍተኛ ዲፕሎማት ማሳድ ቡሎስ፤ ከሚኒስትሮቹ ጋር መገናኘታቸውን በመጥቀስ ውይይቱ ከኢትዮጵያ በተቃራኒ የተደረገ መሆኑን የሚያመለክቱ ዘገባዎች ተሰምተዋል። https://bbc.in/3HI4JVI---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 https://www.facebook.com/BBCnewsAmharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029VawqnhN0QeacmCRo7f00 Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to አሜሪካ አንድ የአፍሪካ ቀንድ አገርን በተመለከተ ከኤርትራ ጋር ድርድር እያደረገች ወ?
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.