የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጎ የተገደሉት ርዕሠ መስተዳድሩ፣ሥራ አስፈፃሚዎች፣
ታሪክን የኋሊትሰኔ 19 2017
በአማራ ክልል ክልላዊ መንግስት ፣የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጎ የተገደሉት ርዕሠ መስተዳድሩ፣ሥራ አስፈፃሚዎች፣ የጦር ኃይሎች ኢታማዦር ሹም የቀብራቸው ሥነ ሥርዓት የተፈፀመው በ2011 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡
ሰኔ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ቅዳሜ ከ10፡00 ሰዓት በኋላ የአማራ ክልላዊ መንግስት ሥራ አስፈፃሚዎች ከፀጥታ ቢሮ ኃላፊው በስተቀር፣ በመስተዳድሩ ቢሮ ስብሰባ ተቀመጡ፡፡
የዓይን እማኞች እንደመሰከሩት ፣ የታጠቁና አዲስ የተመረቁ የአማራ ልዩ ኃይሎችን አስከትለው ፣ የፀጥታ ቢሮ ኃላፊው ፣ ብርጋዲየር ጀነራል አሳምነው ፅጌ ዘግይተው ደረሱ፡፡
ወዲያው በተሰብሳቢዎች ላይ ተኩስ ተከፈተባቸው፡፡
ርዕሠ መስተዳድሩ ዶ/ር አምባቸው መኮንን ፣ የርዕሠ መስተዳደሩ አማካሪ አቶ እዘዝ ዋሴ ተገደሉ፡፡
ከሁለት ቀናት በኋላ ፣ ሕይወታቸው ያለፈውና የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የነበሩት አቶ ምግባሩ ከበደ ቆሰሉ፡፡
በሌሎች የሥራ ሃላፊዎች እና ተቋማት ላይም የተኩስ ጥቃት ተከፍቷል፡፡
የፀጥታ ቢሮ ሀላፊው ፣ ብርጋዲየር ጄኔራል አሳምነው፣ ለአማራ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ሥራ አስኪያጅ ፣ባስተላለፉት የስልክ መልዕክት ፣ በክልሉ መሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዳቸውን አሳወቁ፡፡
በዚያኑ ምሽት ፣ ከሥራቸው ወደቤታቸው ተመልሰው የባህዳሩን አደጋ ይከታተሉ የነበሩት የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም፣ ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ፣ በጠባቂያቸው ተኩስ ተከፈተባቸው፡፡
አብረዋቸው ከነበሩት ጓደኛቸው ብ/ጄኔራል ገዛኢ አብርሃ ጋር ተገደሉ፡፡
ምሸቱን ፣ መልክ ያጣው የባህር ዳሩ አመፅ በቁጥጥር ውሎ ፣ በማግስቱ የሆነው ሁሉ ለሕዝብ ተገለፀ፡፡
ግድያውን ማስተባበራቸውን የገለፁት ፣ ብ/ጄኔራል አሳምነው ከባህር ዳር ሸሽተው ከሁለት ቀናት በኋላ ዘንዘልማ ሲደርሱ. በፀጥታ ሀይሎች ተገደሉ፡፡
የዶ/ር አምባቸውና የሁለቱ የሥራ ባልደረቦቻቸው አስከሬን በባህር ዳር ፣ የጄኔራል ሰዓረና የጓደኛቸው አስከሬን በመቀሌ ፣ ከፍ ባለ የክብር ሥነ - ሥርዓት አርፏል፡፡
ከጥቃቱ ጋር ተባባሪ ሆናችኋል የተባሉት፣ በፍርድ ቤት ጉዳያቸው ታይቶ እንደተሳታፊነታቸው ከባድና ቀላል ቅጣት ተጥሎባቸዋል፡፡
ግድያ የተፈፀመባቸው የአማራ ክልል አመራሮችና የጦር ሀይሎች ኢታማዦር ሹም፣ የቀብር ሥነ ሥርዓት ከተፈፀመ ፣ ዛሬ ስድስት ዓመት ሆነው፡፡
እሸቴ አሰፋ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
📌Spotify : https://shorturl.at/QG8f2
Sheger Radio | Sheger 102.1FM © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!
#Ethiopia #ShegerFM #ShegerRadio #YekidameChewata #MeazaBirru #Mekoya #EsheteAssefa #TizitaZeaRada #TeferiAlemu #AbebeBalcha #ShegerCafe #ShegerWerewoch #ShegerShelf #ShegerMezenagna #WendimuHailu #ShegerSport #YealemQunqua #EndalkEnaMahider #AderechArada #Woyaddissabeba #GirmaFisseha #ማንን_ምን_እንጠይቅልዎ #መቆያ #የቅዳሜጨዋታ #ሸገርሬድዮ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
YouTube: t.ly/SHEGER
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
https://bit.ly/33KMCqz Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደርጎ የተገደሉት ርዕሠ መስተዳድሩ፣ሥራ አስፈፃሚዎች፣
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.