ዳቦ እና እንጀራን በሸቀጣሸቀጥ መሸጫ መደብሮች፤ እንዳይሸጡ የሚከለክለው ህግ

ህዳር 12 2018

ዳቦ እና እንጀራን በየሰፈሩ በሚገኙ የሸቀጣ ሸቀጥ መሸጫ መደብሮች እንዳይሸጡ በህግ የተከለከለው ከ7 ዓመት በፊት ቢሆንም ክልከላው የተላለፈው ከሰሞኑ ነው፡፡

አዋጁን ለማስፈፀም ለምን እስከ አሁን ዘገያችሁ ስንል የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለ ስልጣንን ጠይቀናል፡፡

ከሰሞኑ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በየመንደሩ ያሉ የሸቀጣሸቀጥ መደብሮች ዳቦና እንጀራን እንዳይሸጡ ቢከለክልም መደብሮቹ ዳቦውንም ይሁን እንጀራውን ከመሸጥ አልተቆጠቡም፡፡

ውሳኔውን በሚተላለፉ ነጋዴዎች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ እንደምን ያለ ነው? ስንል ጠይቀናል፡፡

የአዲስ አበባ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ወደዚህ እርምጃ እንዲገባ ምክንያት የሆነው በየሱቁ የሚሸጡ እንደ ዳቦ እና እንጀራ ያሉ የበሰሉ ምግቦች ከአቀማመጥ አንፃር እየተበከሉ፣ ለማህበረሰቡም የጤና ጠንቅ እየሆኑ መምጣታቸውን በመረዳት ነው ብሎናል፡፡

ከማህበረሰቡም እንዲህ አይነቱን ነገር ቁጥጥር አድርጉበት የሚል ጥቆማ ስለደረሰን ነው ያሉን የባለስልጣኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ወ/ሮ ወርቅነሽ ብርቄ እንዲህ አይነቱን ቁጥጥር እንድናደርግ የተቋቋምንበት አዋጅ ይፈቅድልናል ሲሉ አስረድተዋል፡፡

በአዋጁ መሰረት አንድ ምግብ ከአምራቹ እስከ ተጠቃሚው ድረስ እስከሚደርስ ድረስ የምግብ ሰንሰለቱንና ደረጃውን ጠብቆ መቅረብ ይኖርበታል ይላል፡፡

ይህ ካልሆነ ግን የምግብ ብክለት እንደሚከሰት በሚያስቀምጠው መሰረት ነው ወደ ቁጥጥር ስራው የገባነው፤አንድ ሱቅ ቸርቻሪ እንጀራ አጥፎ የሚሸጠው የአይጥ መርዝ አንስቶ በሸጠበት እጁ ነው፤የምግብ ብክለት የሚፈጠረውም በዚህ መልኩ ነው ብለዋል ሃላፊዋ፡፡

በተባሉት የሸቀጣሸቀጥ መደብሮች እንጀራውና ዳቦው የሚቀመጠው ፊት ለፊት በመሆኑ በሸመታ ወቅት ሁሉም ሸቀጦች ወዲህና ወዲያ ሲደረጉ ዳቦና እንጀራው ላይ ስለሚራገፉ ለብክለት የተጋለጡ ናቸው ተብሏል፡፡

በመሆኑም እንደ እንጀራ እና ዳቦ ያሉ የበሰሉ ምግቦች መሸጥ ያለባቸው በምግብ ቤቶች፣ በዳቦ ቤቶች እና በባልትና ወይም ለዚሁ መሻጫነት በተፈቀደ ቦታ ብቻ መሆኑን በመጥቀስ ይህንን ተላልፈው የሚገኙ ነጋዴዎችን ለመቅጣት የሚያስችል የአፈፃፀም መመሪያ እየተሰናዳ መሆኑን ወ/ሮ ወርቅነሽ ነግረውናል፡፡

ክልከላውን ቀድመን ብንጥልም አሁን መቅጣት አልጀመርንም ከዚህ ይልቅ ከብሎክ ጀምሮ የቁጥጥር ባለሙያዎቻችን አሰማርተን መመሪያው በእጃችን እስከሚገባ ድረስ ነጋዴውንም ተጠቃሚውንም እያስገነዘብን ነው ብለዋል፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያሉት የቁጥጥር ባለሙያዎች በከተማዋ ካሉ የሸቀጣሸቀጥ መደብሮች አንፃር ውስን በመሆናቸው በቁጥጥር ሁሉም ጋር መድረስ እንደማይችል ተናግሯል፡፡

በውሳኔው መሰረት እንጀራና ዳቦን አግባብ ባለው ቦታ የማትሸጡ ነጋዴዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ሲልም አሳስቧል፡፡

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ዳቦ እና እንጀራን በሸቀጣሸቀጥ መሸጫ መደብሮች፤ እንዳይሸጡ የሚከለክለው ህግ

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.