የአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባ
እየጨምረ የመጣውን የኮሌራ ወረርሽኝ ጨምሮ በርካታ የጤና ቀውሶችን እያስተዳንገደች በምትገኘው አፍሪካ ውስጥ ክትባቶችን ለማምረት የዓለም መሪዎች፣ የጤና ቡድኖች እና የመድኃኒት ኩባንያዎች የ1.2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የሕክምና ጉባዔ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የአፍሪካ የክትባት ማምረቻን ለማስጀመር የሚደረገው ጥረት "ሀቀኛ የአፍሪካ ገበያን ለማቋቋም የሚያስችል ወሳኝ እርምጃ ይሆናል" ብለዋል።
ማክሮን አክለው ከገንዘብ ድጋፉ ሦስት አራተኛ የሚሆነው ከአውሮፓ እንደሚገኝ፣ ከቦትስዋና፣ ከሩዋንዳ፣ ከሴኔጋል እና ከጋና የተወከሉ መሪዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ሚኒስትሮች፣ የጤና ቡድኖች እና የመድሃኒት አምራቾች በተገኙበት ጉባዔ ላይ ተናግረዋል።
ጀርመን ለዚህ እቅድ 318 ቢሊየን ዶላር እንደምታዋጣም የጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ በቪዲዮ አማካኝነት ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
ፈረንሳይ ለእቅዱ 100 ሚሊየን ዶላር የምታዋጣ ሲሆን እንግሊዝ 60 ሚሊየን ዶላር ትሰጣለች። እንደ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ካናዳ፣ ኖርዌይ፣ ጃፓን እና ጌትስ ፋውንዴሽን የመሳሰሉትም ድጋፍ እንደሚሰጡ ቃል ገብተዋል።
እቅዱ "በአፍሪካ ውስጥ የመድሃኒት ኢንዱስትሪን ለማበረታታት እና በአባል ሀገራት መካከል ትብብል ለመፍጠር ያስችላል" ሲሉ በጉባኤው ላይ የተናገሩት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ ማሃማት በበኩላቸው፣ በአሁኑ ወቅት አፍሪካ 99 ከመቶ የሚሆነውን ክትባት በከፍተኛ ውጪ ከውጪ እንደምታስገባ ጠቅሰዋል።
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ በዓለም አቀፍ ክትባት ስርጭት ዙሪያ የሚታየውን ኢ-ፍትሃዊ ክፍፍል ይፋ ያወጣ ሲሆን፣ ትላልቅ የመድሃኒት አምራች ተቋማት ያሏቸው ሀብታም ሀገራት አብዛኛውን ክትባት መውሰዳቸው አፍሪካን ወደኃላ አስቀርቷታል።
በቅርቡ በብዙ የአፍሪካ ሀገራት ያገረሸው የኮሌራ በሽታ ተጨማሪ የሀገር ውስጥ ክትባት አምራቾች እንደሚያስፈልጉ አጉልቶ ያሳየ ቢሆንም እስካሁን በዓለም ላይ ለበሽታው የሚሆን ርካሽ እና ውጤታማ ክትባት የሚያመርተው፣ የደቡብ ኮሪያው ኢዩ-ባኢኦሎጊክስ የተሰኘ አንድ ድርጅት ብቻ ነው።
ኮሌራ ግማሹን የአፍሪካ ክፍል እያጠቃ መሆኑን ያመለከቱት ማክሮን፣ ባዮቫክ የተሰኘው የደቡብ አፍሪካ መድሃኒት አምራች ኩባንያ የኮሌራ ክትባቶችን ማምረት እንደሚጀምር አስታውቀዋል።
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/voaamharic
ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/voaamharic
X - https://www.twitter.com/VOAAmharic
ዌብሳይት - https://amharic.voanews.com
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- https://www.youtube.com/voaamharic
የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📜 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned. Receive SMS online on sms24.me
TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.
Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.
Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.
TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.
Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.
@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.
By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.
Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.
Look for new videos or channels and share them with your friends.
You can start using our bot from this video, subscribe now to የአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባ
What is YouTube?
YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.