ነባሩ የሊዝ አዋጅ እየተሻሻለ መሆኑ ተነገረ

ታህሳስ 22 2018

የከተሞች የመሬት አቅርቦት ላይ የሚነሱ ችግሮችን ለማስቀረት ነባሩን የሊዝ አዋጅ እያሻሻለ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡

ውስን ሀብት የሆነው መሬት በተለይም በከተሞች ላይ ያለው አቅርቦት ከፍላጎት ጋር እንደማይጣጣም ተነግሯል፡፡

ለመኖሪያ ቤት ለንግድና ለሌሎችም አገልግሎቶች መገንቢያ በተለይም እንደ አዲስ አበባ ባለ ከተማ መሬት ማግኘት ትልቅ ፈተና ከሆነም ሰነባብቷል፡፡

የመሬት አቅርቦት ላይ የሚነሱ ችግሮችን ለማስቀረትም የሊዝ አዋጁ ያሉበት ክፍተቶች ተለይተው በማሻሻያ ላይ መሆኑን የነገሩን በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የከተማ መሬት አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ብዙአለም አድማሴ ናቸው፡፡

የመሬት አቅርቦቱ ጥያቄ አቀራረብ ጀምሮ እንዴት ሰው መሬት ያገኛል እስከ ሊዝ አስተዳደር ድረስ ሂደቱ ምን መሆን አለበት? የሚሉ ጉዳዮች ላይ ብዙ የሚቀየሩ ነገሮች አሉ ብለዋል፡፡

ከተሞች ላይ ያለውን የመሬት ፍላጎት ለመሙላት የተለያዩ አማራጮች እየተፈለጉ ነው ያሉት በከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የከተማ መሬት አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚው ለምሳሌም ለቤት ግንባታ መሬት የሚጠይቁ ግለሰቦች አንድ ላይ በመሆን በውስን ቦታ ወደላይ ግንባታ እንዲያካሄዱ የተጀመሩ ስራዎችን ጠቅሰዋል፡፡

የከተሞች በፍጥነት መስፋፋት የህዝብ ቁጥር ማሻቀብ የመሬት ፍላጎቱ ከአቅርቦቱ ጋር እንዳይጣጣም በማድረጉ ያለውን ውስን ሀብት በአግባቡና ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለማዳረስ ዘመናዊ የመሬት አስተዳደርና ምዝገባ ሥርዓት መዘርጋት አለበት ተብሏል፡፡

ምህረት ስዩም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2 Receive SMS online on sms24.me

TubeReader video aggregator is a website that collects and organizes online videos from the YouTube source. Video aggregation is done for different purposes, and TubeReader take different approaches to achieve their purpose.

Our try to collect videos of high quality or interest for visitors to view; the collection may be made by editors or may be based on community votes.

Another method is to base the collection on those videos most viewed, either at the aggregator site or at various popular video hosting sites.

TubeReader site exists to allow users to collect their own sets of videos, for personal use as well as for browsing and viewing by others; TubeReader can develop online communities around video sharing.

Our site allow users to create a personalized video playlist, for personal use as well as for browsing and viewing by others.

@YouTubeReaderBot allows you to subscribe to Youtube channels.

By using @YouTubeReaderBot Bot you agree with YouTube Terms of Service.

Use the @YouTubeReaderBot telegram bot to be the first to be notified when new videos are released on your favorite channels.

Look for new videos or channels and share them with your friends.

You can start using our bot from this video, subscribe now to ነባሩ የሊዝ አዋጅ እየተሻሻለ መሆኑ ተነገረ

What is YouTube?

YouTube is a free video sharing website that makes it easy to watch online videos. You can even create and upload your own videos to share with others. Originally created in 2005, YouTube is now one of the most popular sites on the Web, with visitors watching around 6 billion hours of video every month.